速報APP / 圖書與參考資源 / Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Lov

Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Lov

價格:免費

更新日期:2019-07-25

檔案大小:5.9M

目前版本:2.0

版本需求:Android 4.1 以上版本

官方網站:mailto:bunaapps@gmail.com

Email:http://zemuadpharma.com/BunnaApps_PrivacyPolicy

Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love(圖1)-速報App

የፍቅር ቀጠሮ

ይህ የፍቅር ቀጠሮ የተሰኘ አፕሎኬሽን የምንወደዉን ሰዉ ለቀጠሮ ፤ ለመዝናናት፤ ተገናኝተዉ ጥሩ ጊዜ አብሮ ለማሳለፍ ያኮረፈን ልብ የሚያራራ እና በፍቅር የወደቅንለትን ሰዉ በዉብ ቃላት እንገናኝ ለማለት የምንጠቀምበት ምርጥ ምርጥ የፍቅር ቃላትን ያካተተ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡

ለሴት እና ለወንድ ለየብቻ ተለይቶ የተሰራ የሞባይል TEXT MESSAGE ነዉ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የተላነሰ የፍቅር መልዕክት ነዉ፡፡

Love Mobile Text Message, Appointment Love SMS, Ethiopian DATING, Text To SEE Your Lovely Boy Friend Or Girl Friend, Short Amharic Text Message, For Ethiopian Girls And Boys. Love SMS Mobile Text Messages.

ከ200 በላይ ለፍቅር ቀጠሮ የሚሆኑ ጣፋጭ መልዕክቶችን የያዘ በመሆኑ የኔን ስሜትና ፍቅር ይገልጽልኛል ብለዉ ያሰቡትን መርጠዉ ለፍቅር አጋርዎ በ MOBILE TEXT , በ Whatsapp, በ Vibar, በ Imo, በ Telegram , በ Facebook , በ Email በቀላሉ ይላኩ፡፡

Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love(圖2)-速報App

እሷ፡ ‹‹ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና ቦታ ምረጪና …. ››

እሱ፡ ‹‹የሰዉን ልብ በፍቅር ማቅለጥ ተክነህበታል

አሁን መሸነፌን አዉቄያለሁ ዬት እንገናኝ ? ››

It contains:

This Application contains more than 200 Love Text messages for all Ethiopians and Ethiopian Diaspora Community. Ethiopian Love SMS it is a perfect choice for dating Your Best Lovely Girls.

Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love(圖3)-速報App

Ethiopia Love Appointment Mobile Text Message by Amharic Language for all Ethiopians.

ከዲያስፖራው እስከ ሀገር ቤት ድረስ ለወንድም ሆነ ለሴት የተዘጋጀ የፍቅር ቀጠሮ ለመያዝ እና ፍቅርን በዉብ ቃላት በመግለጽ ከሚወዱት ሰዉ ጋር ተገናኝተዉ ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፉ ተስፋ እናደርጋለን፡፡

በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡

አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡

አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡

Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love(圖4)-速報App

ይሀዉ የፍቅር ቀጠሮ ከቡና ግሩፕ እና አባላት ጀባ ብለናቹሃል!

መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ!

Thanks for downloading Our Apps

If you Like Rate us on play store.

If you have any Comment Our Door is Open for you With Best Response.

Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love(圖5)-速報App

We Wish for you Best and Lovely Time with your Lovers.

We are Bunna Apps Group

Make Your Number One Choice!

Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love(圖6)-速報App